Date of death12.Oct.2024
LocationEthiopia

Tiruye Alemnew

ጥሩዬ አለምነው

Tiruye Alemnew
Source

Amhara Association of America View →

Tiruye Alemnew was a 20-year-old student from Shegila near the historic town of Lalibela, known for its centuries-old churches carved from rock, in Amhara region.

On 12 October, Tiruye’s body was found in Lalibela. Reports indicated that she had been raped and then killed by soldiers from the Ethiopian National Defense Forces.

Tiruye was buried on 16 October. Her family was warned by local officials and security forces not to speak out or seek accountability, or they would face repercussions.

ጥሩዬ አለምነው በአማራ ክልል ለዘመናት ከድንጋይ ተፈልፍሎ በተሰራ ቤተክርስትያኖቿ የምትታወቀው ታሪካዊቷ የላሊበላ ከተማ አቅራቢያ ሸጊላ የተገኘች የ20 አመት ተማሪ ነበረች፡፡

ጥቅምት 2 የጥሩዬ አስከሬን በላሊበላ ተገኘ። በኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወታደሮች ተደፍራ ከዚያም መገደሏን መረጃዎች ያመላክታሉ።

ጥሩዬ የተቀበረችው ጥቅምት 6 6 ቀን ነው። ቤተሰቧ በአካባቢው ባለስልጣናት እና የጸጥታ ሃይሎች ስለ ጥቃቱ እንዳይናገሩ ወይም ተጠያቂነትን እንዳይፈልጉ ማስጠንቀቂያ የተሰጣቸው ሲሆን ካልሆነ ግን ጥፋት እንደሚደርስባቸው ማስጠንቀቂያ ደርሷቸዋል፡፡