Date of death24.Oct.2024
LocationEthiopia

Dawit Mekasha

ዳዊት መካሻ

Dawit Mekasha
Source

Amhara Association of America View →

Dawit Mekasha was a seven-year-old schoolchild. He lived with his family in Sefiberet Kebele in the district of Kewot, Amhara region.

On 24 October, Dawit was killed by a drone strike which hit his home, conducted by Ethiopian National Defence Forces. Four other people were also killed in the attack.

From 25 September to 24 October, more than 43 drone and airstrikes were recorded across the Amhara region, resulting in 196 deaths. The majority of those killed were civilians.

ዳዊት መካሻ የሰባት አመት ልጅ ነበር ። በአማራ ክልል ቀወት ወረዳ በሰፊበረት ቀበሌ ከቤተሰቦቹ ጋር ይኖር ነበር።

ዳዊት ጥቅምት 14 የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ባደረሰው የድሮን ወይም የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በመኖሪያ ቤቱ ላይ እንዳለ ተገደለ። በጥቃቱ ሌሎች አራት ሰዎችም ተገድለዋል።

ከ መስከረም1 5 እስከ ኦክቶበር 24 ባለው ጊዜ ውስጥ በአማራ ክልል ከ43 በላይ ሰው አልባ አውሮፕላኖች እና የአየር ድብደባዎች ተመዝግበው 196 ሰዎች ሞተዋል። አብዛኞቹ የተገደሉት ሰላማዊ ሰዎች ናቸው።